ከወለድሽ በኋላ ያጣሽውን የሆድ ቅርፅ እና ሙሉ ብቃትሽን በደስታ መልሺ! ቦርጭን ለማጠፋት በምግብ መጎዳትም ሆነ በከባድ ስፖርት መሰቃየት አያስፈልግም!

✨ እያንዳንዱ ፕሮግራም የሚያካትተው፦
🏋️‍♀️ ለደረጃሽ የሚሆን የሆድ/ኮር እንቅስቃሴ
🥗 በቤትሽ ባለው ምግብ አበሳሰሉንና አጣጣሙን የሚያሳይ ቀላል የምግብ እቅድ

Choose the Phase Your Body Is In

Whether you’re 8 weeks postpartum or 4 years into motherhood, your body deserves the right training approach.

-1-

ከወለድሽ ከ0 እስከ 3 ወር ከሆነሽ

ለእናቶች: “ገና አዲስ ወልጄ የማገገሚያ ጊዜ ላይ ነኝ”

👉 ልዩ ትኩረቱ፦ የላላውን የሆድ ጡንቻሽን በረጋ ያለ አተነፋፈስና ቀላል እንቅስቃሴዎች ማጠባበቅ።
👉 ምንም ዓይነት ስቃይ የለውም! ማገገምሽን የሚያፋጥኑ የምግብ አበላሎች ይካተታሉ።
🥗 የምግብ አበሳሰልና አጣጣም እቅድ፦ ቤትሽ ውስጥ በእጅሽ ባለው ምግብ አበሳሰሉንና አጣጣሙን የሚያሳይ ቀላል የምግብ እቅድ አብሮ ይካተታል።
🔹 ዓላማው፦ የሆድሽን ውስጣዊ ክፍል ማከምና ለቀጣይ ለውጥ ማዘጋጀት።

-2-

ከወለድሽ ከ3 እስከ 12 ወር ከሆነሽ

ለእናቶች: “ወልጄ ትንሽ ቆይቻለሁ ግን ሆዴ አልመለስ አለኝ”

👉 ልዩ ትኩረቱ፦ የላላውን የሆድ ክፍል ማጠንከርና በሳምንት የ3 ቀን ቀላል እንቅስቃሴዎች ቦርጭን ማቅለጥ።
👉 ልዩ ጥቅሙ፦ ለብቻሽ ልዩ ምግብ አትሰሪም! ከቤተሰብሽ ጋር አብረሽ እየበላሽ ቦርጭሽን የምታጠፊበት መንገድ።
🥗 የምግብ አበሳሰልና አጣጣም እቅድ፦ ቤትሽ ውስጥ በእጅሽ ባለው ምግብ አበሳሰሉንና አጣጣሙን የሚያሳይ ቀላል የምግብ እቅድ አብሮ ይካተታል።

-3-

ከወለድሽ ከ1 እስከ 3 ዓመት ከሆነሽ

ለእናቶች: “ቦርጬን አጥፍቼ የድሮ ቅርጼን ማግኘት እፈልጋለሁ”

👉 ልዩ ትኩረቱ፦ ስብን በደረጃ ማቃጠል፣ የሆድ ቦርጭን ማጠፋትና የሰውነት ቅርጽን (Curves) ማስተካከል፤
👉 ጥንካሬሽ ይመለሳል፦ ድካም ድካም የሚልሽን ስሜት ሙሉ በሙሉ በማስወገድ በሃይልና በደስታ እንድትሞዪ ያደርግሻል።
🥗 የምግብ አበሳሰልና አጣጣም እቅድ፦ ቤትሽ ውስጥ በእጅሽ ባለው ምግብ አበሳሰሉንና አጣጣሙን የሚያሳይ ቀላል የምግብ እቅድ አብሮ ይካተታል።

-4-

ከወለድሽ ከ3 እስከ 6 ዓመት እና ከዚያ በላይ ከሆነሽ

ለእናቶች: “ሙሉ ጥንካሬዬንና የጠነከረ ሰውነት መገንባት እፈልጋለሁ”

👉👉 ልዩ ትኩረቱ፦ ቦርጭን ሙሉ በሙሉ ቀልብሶ፣ ጠንካራና ማራኪ የጡንቻ ቅርፅ መገንባት።
👉 ዘላቂ ለውጥ፦ ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ውበትና ጤና የሚያስገኝልሽ ፕሮግራም።
🥗 የምግብ አበሳሰልና አጣጣም እቅድ፦ ቤትሽ ውስጥ በእጅሽ ባለው ምግብ አበሳሰሉንና አጣጣሙን የሚያሳይ ቀላል የምግብ እቅድ አብሮ ይካተታል።

Testimonials

እየሩሳሌም
    እየሩሳሌም

    Member

    “I was scared to even start working out after giving birth. My body felt so weak and different. This program helped me understand my body again. The breathing and core work made a huge difference. I finally feel safe and confident moving again.”

    ዊዝዳ
      ዊዝዳ

      Member

      “I tried so many workouts before, but my belly never changed and I always felt pressure in my core. This program showed me what I was doing wrong. Once I followed the right phase, everything started to improve. My core feels stronger and more controlled.”

      The Instructor

      መማር ለቻለ

      መማር ለቻለ

      Coach & Instructor

      Scroll to Top